መስከረም ጠባዬ
መስከረም ሲጠባ
አደይ ሲፈነዳ
እንኩዋን ሰው ዘመዱን
ይጠይቃል ባዳ
እዮሀ አበባዬ
መስከረም ጠባዬ
መስከረም ሲጠባ
ወደ አገሬ ልግባ
ከነዚህ ካርዶች የምትመርጡትን
ለወዳጅ ዘመድ በሚመቻችሁ መልኩ ልትልኩዋቸው ትችላላችሁ።
እናንተም ደስ ያላችሁን የ አዲስ አመት ካርድ ፖስት አድርጉ።

| Welcome | |
|---|---|
![]() Join us today...Click Here to REGISTER...ለመመዝገብ እዚህ ላይ ይጫኑ ! To visit home page Ethiopians.webs.com ኢትዮጵያንስ Can't See the Amharic Fonts?Click here to Install Amharic font If you need Instruction please Click here to See How To Install and Use Amharic |
|


Return to Ethio Art and Culture..ኢትዮ ጥበብ ፤ስነ ጽሁፍ ፤
Users browsing this forum: No registered users and 0 guests